ፊንፊኔ አዳራሽ

 

በፊንፊኔ አዳራሽ ሆቴል ተብሎ የሚጠራው አስደናቂው ጥንታዊ ህንጻ እንጨት የተሰራ ባለ ደረጃ መወጣጫ ያለው ምድር እና ፎቅን የያዘ  እና የተለያዩ ባህላዊ እሴቶችን የሚያሳይ ቦታዎችን የያዘ ውብ ሬስቶራንት ሲሆን ውስጡም  ጣፋጭ እና ተወዳጅ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች የሚቀርቡበት እጅግ ማራኪ ስፍራ ነው፡፡

 

ፊንፊኔ አዳራሽ ሆቴል ውስጥ ለዓይን የሚማርኩ ምስሎችን የያዘ ሲሆን ግቢው አይነግብ የሆኑ አረንጓዴ ቦታዎች ያካተተ ልዩ መስዕብ ያለው በመሆኑ የመንፈስ እርካተ ይሰጣል፡፡

 በባህላዊ አዳራሽ ሆቴሉም ዘወትር እሮብ እና አርብ እንዲሁም በፆም ጊዜያት ተወዳጅ የፆም ቡፌ ያዘጋጃል፡፡

በፊንፊኔም ሆነ በአዲሱ ፍልውሃ ባሉት ካፍቴሪያዎች ፈጣን ምግቦች ፣ ትኩስ እና ለስላሳ መጠጦች ለደንበኞች ያዘጋጃል፡፡

 

 

 

በፊንፊኔም ሆነ በአዲሱ ፍልውሃ ባሉት  ካፍቴሪያዎች ፈጣን ምግቦች ፣ ትኩስ  እና ለስላሳ መጠጦች ለደንበኞች ያቀርባል፡፡ 

 

 

በፊንፊኔ  አዳራሽ ሆቴል 25 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ከተሟላ መስተንግዶ ጋር አገልግሎት ይሰጣል፡፡

                                                                ስብሰባዎች እና ዝግጅቶች

 

ሆቴላችን እስከ 500 እንግዶችን ለማስተናገድ የሚችል ሁለት የመሰብሰቢያ ቦታዎች አዳራሽያሉት  ሲሆን አዳራሹ  ተለያዩ ግብዣዎች ስብሰባዎች ሠርግ ቀለበት መጠቀም የሚያስችል ቦታ ሲኖረው በተጨማሪም ከግቢ ውጭ ባሉበት ቦታ ከተሟላ መስተንግዶ ጋር አገልግሎት /Catering Service/ይሰጣል፡፡