ሆቴላችን እስከ 500 እንግዶችን ለማስተናገድ የሚችል ሁለት   የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያሉት  ሲሆን አዳራሹ  ተለያዩ ግብዣዎች ስብሰባዎች ሠርግ ቀለበት ከተሟላ መስተንግዶ ጋር ያቀርባል፡፡