በተጨማሪም በተቋማችን ውስጥ ዳቦ ቤት፣ የተለያዩ የአልባሳት መሸጫ ሱቆች፣ በፊንፊኔ ግቢ ውስጥ ባለው ሰፊ ቦታ ላይ በአንድ ጊዜ ከ200-300 የሚሆኑ መኪናዎችን የማቆሚያ ስፍራ ፣ የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ATM የሚቀበሉ የባንክ ፖስ ማሽን እና የወንዶች የውበት ሳሎን ያሉ በመሆኑ ራቅ ሳይሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡


bread shop1