ስብሰባዎች እና ዝግጅቶች

 

ሆቴላችን እስከ 500 እንግዶችን ለማስተናገድ የሚችል ሁለት የመሰብሰቢያ ቦታዎች /አዳራሽ/ ያሉት  ሲሆን አዳራሹ  ተለያዩ ግብዣዎች ስብሰባዎች ሠርግ ቀለበት መጠቀም የሚያስችል ቦታ ሲኖረው በተጨማሪም ከግቢ ውጭ ባሉበት ቦታ ከተሟላ መስተንግዶ ጋር አገልግሎት /Catering Service/ይሰጣል፡፡